Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1 አሸንፏል።
የባህርዳር ከነማን ሁለት ግቦች ፍፁም አለሙ በ5ኛ እና 18ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ሶስተኛውን ግብ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባየ ገዛኸኝ አስቆጥሯል።
ሲዳማ ቡናን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ዳዊት ተፈራ በ88ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችሏል።
ቀደም ብሎ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሃዲያ ሆሳዕና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.