ስፓርት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 24ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን በጉባኤውም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉን ለቀጣዩ አራት ዓመታት የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑን እንድትመራ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧታል

By Abrham Fekede

December 14, 2020