Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ።
ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው የተካሄደው፡፡
በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ስነ ምግባር ደንብ አንቀጽ 92 መሰረት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል እና የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነአ ያደታ ከምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች ቀርበውላቸው መልስ መስጠታቸውን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.