የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ

By Tibebu Kebede

December 16, 2020

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን የበረራ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ።

አየር መንገዱ በቅርቡ መንግስት በትግራይ ክልል በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ምክንያት አቋርጧቸው የነበሩ በረራዎችን መጀመሩ የሚታወስ ነው።

በዚህም ወደ ጎመቐለ የሚያደርገውን በረራ በድጋሚ መጀመሩ የሚታወስ ነው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!