ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ ሰራዊት የህብረተሰብ መረጃ ዋና መምሪያ አስታወቀ።
ሽልማቱ መንግስት የወሰደውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ የተደበቁ የጁንታው አባላትን ለጠቆመ እና አሳልፎ ለሚሰጥ አካል የሚበረከት መሆኑን የመምሪያው ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገልፀዋል።
በሀይለየሱስ ስዩም
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!