የሀገር ውስጥ ዜና

በወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልኡክ በጂማ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ጉብኝት እያደረገ ነው

By Tibebu Kebede

December 20, 2020

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳር እና የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ በወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልኡክ በጂማ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ጉብኝት እያደረገ ነው።

ልኡኩ በዞኑ ቀርሳ ወረዳ በእንስሳት ማደለብ እና ዓሳ ማርባት ተግባር ተሠማርተው የስራ እድል የተፈጠረላቸውን ወጣቶች የጎበኙ ሲሆን በቀጣይነት መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ምክትል ርዕሰ መስተዳሯ ገልፀዋል ።

በአፈወርቅ አለሙ

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!