የሀገር ውስጥ ዜና

ተጨማሪ 457 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 827 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

By Tibebu Kebede

December 20, 2020

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 373 የላቦራቶሪ ምርመራ 457 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 119 ሺህ 951 ደርሷል።

በሌላ በኩል 827 ሰዎች ከቫረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 102 ሺህ 980 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!