Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዩቫ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት(አይ ኤም ኤፍ) ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዩቫ ጋር ተወያዩ።

በሀብታምና በደኻ መካከል የኑሮ ልዩነትን ስለ ማጥበብ እና በአረንጓዴ ዐሻራ እንቅስቃሴ አማካኝነት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ በጋራ ስለመሥራት መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል።

በተጨማሪም ከኮቪድ ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ለማገገም ስለሚደረገው ዓለም አቀፍ ትብብር  ፍሬያማ የስልክ ውይይት ማካሄዳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ገጻቸው አሳውቀዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.