የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

By Tibebu Kebede

December 23, 2020

 

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ።

የዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ባደረገው ስብሰባ ለዶክተር በላይ ተሰማ እና ለዶክተር ውዱ ተመስገን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጣቸው ውሳኔ አሳልፏል።

የጎንደር ዩኒቨርሲቱ ለምሁራኑ ለዚህ ታላቅ ስኬት በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሲል መልዕከት አስተላልፏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!