Fana: At a Speed of Life!

በዋሽንግተን ዲሲ ታዋቂ የሆነው ጎዳና “ትንሿ ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ መሃል ከተማ ታዋቂ የሆነው ዩ ስትሪት በመባል የሚታወቀው ጎዳና “ሊትል ኢትዮጵያ ወይም ትንሿ ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ አግኝቷል።
ለዚህ ስኬት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውን ወገኖች 20 ዓመታት ሳይታክቱ መድከማቸው ተገልጿል።
ይህን በማየታቸው ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋም በዚህ ሂደት ጉልህ ድርሻ ያበረከቱ የከተማዋን አመራሮችና ኢትዮጵያውያን ወገኖችን ማመስገናቸውን ዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.