Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 አሸነፈ::
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች አምሳሉ ጥላሁን ፣ ሙጂብ ቃሲም፣ ሳሙኤል ዮሃንስ እና ሽመክት ጉግሳ አስቆጥረዋል።
ጅማ አባጅፋርን ከሽንፈት ያልታደገውን ብቸኛ ጎል ደግሞ ብዙዓየሁ እንዳሻው አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.