Fana: At a Speed of Life!

የመንግስትና የግል ተቋማት ለ˝ገበታ ለሀገር˝ ፕሮጀክት ገቢ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትና የግል ተቋማት ለ˝ገበታ ለሀገር˝ ደረሠኝ በመላክ ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ።

በዚህም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባንኩ ማሕበረሰብ – 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ – 90 ሚሊየን ብር

የከፍተኛ ትምህርት እና ሳይንስ ሚኒስቴር ማኅበረሰብ – 5 ሚሊየን ብር

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት – 15 ሚሊየን ብር

ሞሐ ፒ.ኤል.ሲ – 10 ሚሊየን ብር

አቮን ኢንደስትሪስ ፒ.ኤል.ሲ – 5 ሚሊየን ብር

ላየንስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ፒ.ኤል.ሲ – 5 ሚሊየን ብር

አማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም – 20 ሚሊየን ብር

ኤ.ቢ.ኤች ፓርትነርስ – 10 ሚሊየን ብር

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት – 5 ሚሊየን ብር

ስታር ቢዝነስ ግሩፕ – 10 ሚሊየን ብር

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን – 10 ሚሊየን ብር

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ሠራተኞች – 5 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ገቢ አድርገዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፦

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.