Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸነፈ፡፡
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በዚህ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸንፏል፡፡
የማሸነፊያ ግቦቹንም አይሳክ አሴንዴ፣ ቢስማርክ ኦፒያና ሳለፉ ፎፎና አስቆጥረዋል።
የሲዳማ ቡናን ብቸኛ ጎል ደግሞ ጊት ጋትኩት አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.