Fana: At a Speed of Life!

የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ መርሃ ግብር በድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)”የባዶ እግር ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል የሻምበል አበበ ቢቂላ የ60ኛ አመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል እና ከሜልበርን እስከ ሪዮ ዲ ጄኔሮ በኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ባለድሎች ዝክረ መርኃ ግብርን ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር በታላቅ ድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም አካሂዷል።
መርኃ ግብሩ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ መገናኛ አካባቢ በሚገኘው ቤልቢው ሆቴል ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶችና ስመጥር አትሌቶች፣ የስፖርት ሚድያ ተቋማት በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.