Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 243 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 893 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 155 የላቦራቶሪ ምርመራ 243 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት893 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡
እንዲሁም ባለፉት 24 ሰዓታት በቫይረሱ ምክንያትየ 1 ሰው ህይወት አልፏል፡፡
እስካሁን ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 110 ሺህ 739 ሲደርስ 1 ሺህ 913 ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
በአሁኑ ጊዜ ቫይረሱ ያለባቸው 10 ሺህ 739 ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ 233 ሰዎች ደግሞ በጽኑ የታመሙ መሆናቸውን ነው የገለጹት፡፡
ወረርሽኙ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ ለ1 ሚሊየን 789 ሺህ 287 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.