Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ፡፡
ባንኩ ዛሬ መርሃ ግብሩ ላይ ተሳትፈው እድለኛ የሆኑት ደንበኞች የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሽልማታቸውን አስረክቧል፡፡
በዚህም ባንኩ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እድለኛ ለሆኑት ደንበኞቹ 2 አፓርታማ ቤቶችን፣ 3 መለስተኛ የጭነት መኪናዎችን፣ 17 የቤት አውቶሞቢሎችን እና 34 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን መሸለሙን ከባንኩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.