ቢዝነስ

አየር መንገዱ ከሁለት ኩባንያዎች ጋር በመሆን በአፍሪካ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት የመጀመሪያውን ጭነት አገልግሎት ትግበራ አስጀመረ

By Tibebu Kebede

January 01, 2021

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ዲ ኤች ኤልና የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ትሬድ ግሩፕ በአፍሪካ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት የመጀመሪያውን ጭነት አገልግሎት ትግበራ አስጀምረዋል።

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና በዛሬው እለት ስራ ጀምሯል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስራ መጀመሩን አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና የአካባቢያዊ ትስስር እንደሚፈጥር መግለጻቸውን ኢብኮ ዘግቧል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!