ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከታመ ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

By Tibebu Kebede

January 02, 2021

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡

ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡

አስቻለው ግርማ እና ሙህዲን ሙሳ ለድሬዳዋ ከተማ የድል ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ፀጋዬ ብርሃኑ ደግሞ ለወላይታ ዲቻ የማስተዛዘኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳ የፋና ድረ ቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!