Fana: At a Speed of Life!

የወሎ ዩኒቨርሲቲ 1ሺህ 599 ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የወሎ ዩኒቨርሲቲ 1ሺህ 599 ተማሪዎቹን አስመረቀ።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ግቢ 1ሺህ 599 ተማሪዎቹን አስመርቋል።

ከተመራቂዎቹ መሀል 1ሺህ 579 በመጀመሪያ ዲግሪ ፥ 20ዎቹ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው።

በምርቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.