Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸንፏል።
ለሀድያ ሆሳእና አይዛክ ኢሲንዴ በ36ኛው ደቂቃ፣ ዳዋ ሆቴሳ በ72ኛው ደቂቃ እና ላሊፉ ፎፋና በ89ኛ ደቂቃ ጎል ያስቆጠሩ ሲሆን ለአዳማ ከተማ ትእግስቱ አበራ በ68ኛ ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.