Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ከነበሩ 269 አንቡላንስ ውስጥ 31 ብቻ ቀርተዋል – የጊዚያዊ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ከነበሩ 269 አንቡላንሶች ውስጥ 31 ብቻ እንዳሉ የጊዚያዊ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ገብረመስቀል ገለፁ።

ጁንታው የአንቡላንሶቹን ሳይረን በመንቀል ለውግያ እንደተጠቀመባቸው ገልጸዋል።

በዚህም 235 አንቡላንሶች በውግያው ተሳትፈው ተቃጥለዋል፤ የተወሰኑ ተዘርፈዋል፤ የቀሩትም የት እንዳሉ አይታወቅም ነው የተባለው።

ጁንታው ምን ያክል ፀረ ህዝብ መሆኑ በደንብ ህዝቡ ሊረዳው እንደሚገባም አስረድተዋል።

ጁንታው ከእሱ በኋላ ያለች ትግራይ ጨለማ እንድትሆን ሰርቷል መባሉን ከትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳ
የፋና ድረ ቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.