የሀገር ውስጥ ዜና

135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

By Tibebu Kebede

January 06, 2021

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ።

በዛሬው እለት 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ናቸው።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለተመላሾቹ አቀባበል አድርጓል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!