የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደስታ ሌዳሞ የገና በዓል በመተሳሰብ እና ኮሮናን በመከላከል እንዲከበር ጥሪ አቀረቡ

By Tibebu Kebede

January 07, 2021

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

በመልዕክታቸው “እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ” ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በዓሉ ደካማዎችን በመደገፍ፣ የሌላቸውን በመርዳት፣ በመተጋገዝ እንዲከበርም ጥሪ አቅርበዋል።

የኮቪድ-19 የቅድመ መከላከል መመሪያዎችን በመተግበር በዓሉ እንዲያልፍም መልዕክት አስተላልፈዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!