የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Meseret Awoke

January 07, 2021

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የገናን በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዚዳንቷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓልን ተመኝተዋል።

በዓሉን ስናከብር የተጎዱ ወገኖቻችንን በማሰብ ፣ በመርዳት እንዲሁም የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ መመሪያዎችን ሳንሰላች በማክበር ይሁን ማለታቸውን ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!