Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና ምክትል ፕሬዚዳንትን ዶክተር አብርሃም ተከስተን ጨምሮ ሃገር ለመበታተን ሲሰሩ ቁጥጥር ስር የዋሉ የሕወሃት ጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ።

የሃገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌደራል ፖሊስና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ጥምር ሃይል በሃገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በማድረስ ሃገር ለመበታተን ሲሰሩ የነበሩ የአሸባሪው ህወሻት አባላትን ለሕግ የማቅረብ ተልዕኮው እንደቀጠለ ነው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.