የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን የቆየ ግንኙነት አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

By Tibebu Kebede

January 12, 2021

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢጅነር ጌታሁን መኩሪያ አዲሱን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርቹክስን ተቀብለው አነጋግረዋል።

በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በትምህርት መስክ በጋራ መስራት በሚችሉበት ጉዳይ ላይ መክረዋል።

ሁለቱ ሀገራት በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን የቆየ ግንኙነት አጠናክረው ለመቀጠል መስማማታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!