Fana: At a Speed of Life!

አቶ የኋላሸት ጀመረ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዉ ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ የኋላሸት ጀመረ ሻራዉ የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዉ ተሹመዋል።
አቶ የኋላሸት ጀመረ ከጥር 01ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የተሾሙ ሲሆን÷ ከዚህ በፊት በተለያዩ ተቋማት በምህንድስና ዘርፍ ያገለገሉ መሆናቸውን ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.