Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ።
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ፣ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ነው የመከሩት፡፡
በውይይቱም በክልሉ የሰፈነውን ሰላም የበለጠ ማጠናከር እና በሀገሪቱ እየተተገበረ ባለው የህግ ማስከበር ስራዎች ላይ የሀገር ሽማግሌዎች የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ መቅረቡን የሶማሌ ክልል ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.