Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን የአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን የአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆኗል።
የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን ከአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን የአባልነት ፈቃድ ማግኘቱን ከፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ይህም የአካል ጉዳተኞችን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከሀገር ውስጥ ወደ አህጉር እና ዓለም አቀፍ ደረጃ በማሸጋገር አካል ጉዳተኞች በስፖርቱ ተሳታፊነታቸውን እና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል ተገልጿል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.