የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ  ያካሄዳል

By Feven Bishaw

January 14, 2021

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦች ህዝቦች ክልላዊ መንግስት  ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉኤውን ነገ  በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል።

ምክር ቤቱ በጉባኤው  በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን  ያሳልፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡