የሀገር ውስጥ ዜና

ተጨማሪ 446 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

By Tibebu Kebede

January 16, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 111 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 446 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 130 ሺህ 772 ደርሷል።

በሌላ በኩል 617 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 116 ሺህ 45 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!