ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

By Meseret Awoke

January 21, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡

አቡበከር ናስር፣ አስራት ቱንጆ እና ዊሊያም ሰለሞን ለቡና ጎል አስቆጥረዋል፡፡

በጅማ አባ ጅፋር በኩል የማስተዛዘኛዋን ጎል ብዙዓየሁ እንደሻው አስቆጥሯል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!