የሀገር ውስጥ ዜና

የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት ነው – ጽ/ቤቱ

By Meseret Awoke

January 24, 2021

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።

ጽ/ቤቱ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬም ሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ብሏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!