ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

By Meseret Awoke

January 31, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የአዳማ ከተማን ሶስቱንም የማሸነፊያ ግቦች አብዲሳ ጀማል በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡

ለሃዋሳ ብሩክ በየነ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!