የሀገር ውስጥ ዜና

አቮካዶን እና ፓፓያን በማዳቀል በቀጣይ ዓመት ለውጪ ገበያ  ለማቅረብ አቅም እየተፈጠረ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

By Tibebu Kebede

January 31, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የተጀመረው አቮካዶን እና ፓፓያን የማዳቀል ሥራ በጥሩ ሁኔታ እየተከወነ  እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልፀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ በሚቀጥለው ዓመት ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን የማድረስ ትልቅ አቅም ታሳይቷል ብለዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

ታይቷል