የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ ጀመረ

By Abrham Fekede

February 06, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ የመጀመሪያውን ክትባት ወደ አፍሪካ መጓጓዝ መጀመሩን ነው ያሳፈረው፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!