Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ የካቲት 5 2013 (ኤፍ..) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን  አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጣቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር የነበራትን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች ብለዋል፡፡

በቻይና የዘንድሮ አዲስ ዓመትየበሬ ዘመን መሆኑ ተመላክቷል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

 ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.