Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ጉጂ ዞን ኦነግ ሸኔ መሬት ቆፍሮ የደበቀው ከ452 ሺህ ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን ዱግዳ ዳዋ ወረዳ ኦነግ ሸኔ መሬት ቆፍሮ የደበቀው ከ452 ሺህ ብር በላይ ተገኘ፡፡

ቡድኑ በዱግዳ ዳዋ ወረዳ ወልጌዪ ቀበሌ መሬት በመቆፈር 452 ሺህ 800 ብር በላይ ቀብሮ መደበቁን የዞኑ ፀጥታና አስተዳደር ፅህፈት ቤት ገልጿል፡፡

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ደስታ ኢታና እንደገለፁት ገንዘቡ በህብረተሰቡ ጥቆማ እና በፀጥታ አካላት ክትትል ከተደበቀበት ስፍራ ወጥቷል፡፡

የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር እና የሰላም ማስከበር የስራ ሂደት ባለቤት ኮማንደር ፍቅሬ ዴክሲሳ የአካባቢው ህብረተሰብ ሰላሙን ለማስጠበቅ ከፀጥታ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ እንዳለ ገልፀዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.FanaAm በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.