የሀገር ውስጥ ዜና

የሬዲዮ ቀን ‘ለአዲሱ ዓለም በአዲስ አማራጭ’ በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው

By Meseret Awoke

February 14, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሬዲዮ ቀን ‘ለአዲሱ ዓለም በአዲስ አማራጭ’ በሚል መሪ ቃል በዓለም ለ10ኛ ጊዜ በአገራችን ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና ዩኔስኮ ጋር በመተባበር ነው ቀኑ እየተከበረ የሚገኘው፡፡

በአገራችን የሬዲዮ ስርጭት የተጀመረው ከ85 ዓመታት በፊት ከበርካታ የአፍሪካ እና እስያ አገራት ቀደም ብሎ መሆኑ ተገልጿል።

በፈቲያ አብደላ

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!