የሀገር ውስጥ ዜና

“ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

By Meseret Demissu

February 15, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ውጤታማ  የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

በውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ ብልጽግና ይረጋገጥ ዘንድ በሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚታዩ የጥራት ችግሮችን መቅረፍ እንደሚገባ ተገልጿል።

በምክክር መድረኩ የሐረሪ ክልላዊ መንግስት፣ የድሬዳዋ አስተዳደር እና የሶማሌ ክልላዊ መንግስት የኮንስትራክሽን ቢሮዎች  እየተሳተፉ መሆናቸውን ከድሬዳዋ አስተዳደር መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!