የሀገር ውስጥ ዜና

ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ 23 ካርቶን ፈንጅ ተያዘ

By Tibebu Kebede

February 17, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ 23 ካርቶን ፈንጅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ፈንጅው በዛሬው እለት በወልዲያ ጉሙሩክ ኬላ በተደረገ ፍተሻ መያዙንም አስታውቋል፡፡

አሽከርካሪውም አሁን ላይ ኮምቦልቻ ከተማ በቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

በይክበር አለሙ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!