Fana: At a Speed of Life!

በፖላንድ በቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በፖላንድ በቤት ውስጥ በተካሄደ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።

በ3 ሺህ ሜትር ለምለም ሀይሉ የአመቱን ፈጣን ሰአት በመሮጥ አሸንፋለች።

ፋንቱ ወርቁ በተመሳሳይ ርቀት 3ኛ ሆና አጠናቃለች።

በ800 ሜትር ውድድር ደግሞ ሀብታም አለሙ አሸንፋለች።

በ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር በወንዶች ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.