የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶች ይፋ ሆኑ

By Tibebu Kebede

February 17, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች ከቤት ንብረታቸው የራቁ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶችን ይፋ አደረገ።

ድጋፍ ለማድረግ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲቀርብ እንደነበር የሰላም ሚኒስቴር ገልጿል።

ለዚህም አመስግኖ ድጋፍ ለማሰባሰብ በኢትዮጵያ መንግስት የተከፈቱ የብር እና የዶላር የባንክ አካውንቶችን ይፋ አድርጓል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!