Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ በሦስተኛ ዙር ዕውቅና የሰጣቸውን ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዝርዝር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሦስተኛ ዙር ዕውቅና የሰጣቸውን ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዝርዝር ይፋ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለሚያስተምሩ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዕውቅና ለመስጠት ባወጣው ጥሪ መሠረት ማመልከቻ ያስገቡትን ሲቪል ማኅበራት በመገምገምና ማመሟላት ያለባቸውን ቀሪ ሠነዶች በመጠየቅ ዕውቅና የሰጣቸውን ድርጅቶች በጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. እና የካቲት 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ማሳወቁ ይታወሳል።

ቦርዱ ቀጣይ ዕውቅና የተሰጣቸውን ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዝርዝር እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል።

ሰርቭ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን፣ ሴንተር ፎር ዴሞክራሲ ኤንድ ሂዩማን ራይትስ (ሲዲኤችአር)፣ ታለንት የወጣቶች ማኅበር፣ ቼንጅ ፎር ኢትዮጵያ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር፣ ኢትዮጵያን አሶሴሽን ፎር ዘ ፕሮሞሽን ኤንድ ዲፌንስ ኦፍ ሂውማን ራይትስ፣ እንወያይ የማኅበራዊ ልማትና የዜግነት ትምህርት ማዕከል፣ ኩሽ የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ ኮንሰርቴም ኦፍ ሲቪክ ኤንድ ቮተርስ ኤጅኬሽን፣ የአማራ ወጣቶች ማህበር፣ የአዲስ አበባ ሴቶች ፌደሬሽን፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ፌደሬሽን፣ የኢትዮ-ሶማሌ እናቶችና ሕፃናት ጤና ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን፣ የኢትዮጵያ ሠራተኞች መብቶች ተሟጋች ፤

የኢትዮጵያ ሴቶች እና ሕጻናት ማኅበራት ሕብረት፣የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ሕብረት ለምርጫ፣ የኢትዮጵያን ናሽናል ዲሴቢሊቲ አክሽን ኔትወርክ፣ ዲጂታል ሮግ ሶሳይቲ ኤክስፐርመንት ግሩፕ፣ ዴቨሎመንት ሥሩ አደልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን፣ ዶ/ር ኃይሌ ወልደሚካኤል መታሰቢያ የትምህርትና አረጋዊያን በጎ አድራጎት ድርጅት፣ ዶባ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን፣ ገዳ ጄኔሬሽን አሶሴሽን፣ ጋድሰ ደርገጎ ጨፌ አራራ ማኅበር፣ ፌዝ ኢን አክሽን፣ፓስቶራል ኤንድ አግሮ-ፓስቶራል ሪሊፍ ኤንድ ደቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ፣ ፕሮሞሽናል ሠርቪስ ፎር ዴቨሎፕመንታል ፕሮግረስ፣ ፖዘቲቭ አክሽን ፎር ዴቨሎፕመንት፣ የአከባቢ ማበልጸጊያና የጥናት ማዕከል፤

አክሽን ኦን ፖቨርቲ፣ ሄጌሬ ዩዝ ኢንፖወርመንት ድርጅት፣ መልካም እጆች ለሰላም፣ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ግንባታ የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ እውነት ኢትዮጵያ፣ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን፣ ሀቅ የህግ ባለሙያዎች ማህበር፣የአማራ ሴቶች ማህበር፣ ደላሳል ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን፣ ምዕራፍ ሁለገብ የከተማ ልማት ድርጅት፣ ዋግ ልማት ማህበር (ዋልማ)፣ ሳይቱን ማኖ የአፋር ክልል የወጣቶች ልማት የበጎ አድራጎት ማህበር፣ ድር ህዝቦች የሰላምና ልማት ማኅበር፣ ጌልጌላ ኢንተግሬትድ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን፤

በኢትዮጵያ የሴቶች ማህበራት ቅንጅት፣ ቅድስት ምድርህን አድን ማህበር፣ ዙምባራ የወጣቶች ራዕይ ልማት ማህበር፣ ላሎ የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ ኢነብሊንግ ኤ ቤተር ፊውቸር ዴቨሎፕመንት አሲሴሽን፣ ኢነርጂ ፎር ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት፣ አፍሪካዊ ሙከራ ለዴሞክራያዊ የዓለም ስርኣት፣ ኮንሰርን ፎር ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት፣ለምለሟ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ፣ ግሪን አርት ለአካባቢ ጥበቃ እና ለማህበራዊ እድገት፣ ሃሚንግበርድ ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ወጣቶችና ሴቶች ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሕብረት፣ ስታንድ ፎር ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ፣ ቪዥን ኒው ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶስዩሽን እና ማዕዶት ናቸው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.