የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫ ቦርድ  ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር እየመከረ ነው

By Tibebu Kebede

February 20, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  የመራጮች ትምህርት ለመስጠት የዕውቅና ሰርተፊኬት ከተሰጣቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር ምክክር እያደረገ ነው፡፡

በመድረኩም እውቅና የተሰጣቸው 65 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አባላት እና አመራሮች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡

ምርጫ ቦርድ ለተለያዩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በተለያዩ ዙሮች ዕውቅና መስጠቱ አይዘነጋም፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!