የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ በኮንታ ልዩ ወረዳ ለኮንታ የመስክ ሆስፒታል የሚሆን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ

By Abrham Fekede

February 21, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ለኮንታ የመስክ ሆስፒታል የሚሆን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻ      ቸው እንዳስታወቁት የ’ገበታ ለሀገር’ ዕቅድ አንድ አካል ነው ብለዋል።

በሁለት ወራት ተጠናቅቆ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች እንደሚሟሉለትም ነው የጠቀሱት፡፡

ሆስፒታሉ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ጎብኚዎች የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ እንደሚያስችልም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!