የሀገር ውስጥ ዜና

አብን የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄደ

By Abrham Fekede

February 21, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ በአዲስ አበባ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄደ።

ፓርቲው በ6ኛው አገራዊ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻውን ዛሬ በአዲስ አበባ በይፋ ይጀምሯል።

አብን ከዋና ጽህፈት ቤቱ በመነሳት በአዲስ አበባ አብሯቸው ለመስራት ስምምነት ካደረገባቸው ፓርቲዎች ጋር መድረሻውን መስቀል አደባይ በማድረግ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ማካሄዱን ኢዜአ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!