የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ መስተዳድር የስራ ኃላፊዎች ሀዋሳ ገብተዋል

By Meseret Awoke

February 22, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ መስተዳድር የስራ ኃላፊዎች ለሰዳማ ክልል የምስረታ ስነስርዓት ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል።

የሲዳማ ክልል የምሥረታ ሥነ- ሥርዓት በነገው እለት የሚካሄድ ሲሆን የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ መስተዳድር የስራ ኃላፊዎች ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል።

የሲዳማ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ለእንግዶቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!