የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

By Meseret Awoke

February 22, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀንን ከ45 ዓመት በፊት በአውሮፓ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር አባል ሳሉ እንደሚያውቋቸው ገልጸዋል።

አገራቸውን በተለያዩ መስኮች በቅንነትና በወገናዊነት ማገልገላቸውን አስታውሰዋል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!