Fana: At a Speed of Life!

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ፡፡

የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን በሕክምና ሙያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በእርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባል ሆነው ሀገራቸውን በቅንነት ማገልገላቸውን ምክር ቤቱ አስታውሷል፡፡

ምርክ ቤቱ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ተመኝቷል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.